ድል የበዛበት የፋኖ ውጊያና የኮሚሽኑ አጀንዳ/ በኦሮሚያ የታወጀው "ዘመቻ ሺህ ግንባር"/ አሜሪካ በኤርትራ ላይ ያሳለፈችው ውሳኔ
HTML-код
- Опубликовано: 15 апр 2025
- #ethionews_amhara_fano_tigiray_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf_anker_ancher_media_ebs_zena_ethio_forum_ethio_news_merja_amhara_eri_tv
ድል የበዛበት የፋኖ ውጊያና የኮሚሽኑ አጀንዳ
በኦሮሚያ የታወጀው "ዘመቻ ሺህ ግንባር"
አሜሪካ በኤርትራ ላይ ያሳለፈችው ውሳኔ Развлечения
ሰላም ሰላም ላተ ይሁን❤❤❤
ቀዳሚት
እንደት ያለቀ ትግል እስክንድር በሚባል ወስፋት ህዝባችን መክፈል የሌለበትን ዋጋ እየከፈለ ነዉ።
እነዚህ ቻናሎች የታቀዱ ድምጽ የሌላቸውን የአማራን ንፁሀን ለመወከል ነው፣ ነገርግን በዘገባቸው በዋናነት የሚያተኩሩት፣ ከአማራ ውጭ በሆኑ ጉዳዮች፣ የውጭ ሀገር ዜና እና የውጭ አጀንዳዎች ላይ ነው።
አሜሪካ በኤረትራ ይለዉ ካስለር መዝጋትዋ ጡሩ ነዉ ለስም ነዉ ኤረትራ ይለ የሚሰራዉ ነገር የለዉም እገዳ ከተደረገልን ጀምሩ ሙሉ የዲፕሎማሲ ግኑኝነት አል ነበረም ቪዛ ለማግኘት ከንይ ሂደህ ነዉ የነበረ ስለዚህ ጡሩ ነዉ አስመራ ሁኖም መሰለል ነዉ እንጂ የሚሰሩት የለም።
ሒመቲ መሸነፉ ግድ ይላል ወተሀደሮቹ በኢመራት የሚከፈሉ መርሰነሪ ናቸዉ ስለዚ ገንዘብ ለማግኘት ነዉ የሚዋጉ አላማ ይላቸዉም ከሊብይ የመጡ ማሮኮ ቻድ ሰኩሪቲ ልትሰሩ ተብለዉ ነዉ የሀዱት።